የ፯፻፴፯ ማክስ (737 MAX) መረጃዎች

በደህንነት ላይ ትኩረታችንን ማጠንከር

በቦይንግ ውስጥና በሰፊው የሕዋ በረራ ኢንዱስትሪ ውስጥ የደህንነት ባህልን ለማጠናከር እየተገበርናቸው ያሉት የመጀመሪያዎቹ መሰረታዊ ለውጦች እነዚህ ናቸው።

የ፯፻፴፯ ማክስ (737 MAX) ሶፍትዌር መሻሻል

የ፯፻፴፯ ማክስ (737 MAX) ሶፍትዌር መሻሻል፣ ስልጠና እና የበረራ ክፍል ማሳያዎች ተጨማሪ መረጃ ለማየት እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ

የእኛ ሰዎች። እና የዲዛይን ሒደታችን።

በንድፍ ሒደት ውስጥ፣ የምናደርገው ነገር ሁሉ የአውሮፕላኑን፣ የመንገደኞችን እና የበረራ ሰራተኞችን ደህንነት ለማሻሻል ነው። ለደህንነት ከሁሉም በላይ ቅድሚያና ዋናውን ስፍራ ሰጥተን ስንነድፍ ሁሉንም ዓለም አቀፍ የቁጥጥር መስፈርቶችንም በማክበርና በማሟላት ነው።

የንድፍ ሒደት

የቦይንግ አብራሪዎች በግንባታና በዕውቅና ማረጋገጥ ሒደት ውስጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ

የቦይንግ የደህንነት ባህል በቦይንግ አብራሪዎች ላይ የተማመነ ነው። ሁልጊዜ ወደ አውሮፕላን በገቡ ቁጥር የቦይንግ አውሮፕላኖችን የሚገመግሙ ሴቶችና ወንዶች።

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ

የበረራ አገልግሎት ደህንነት ባህል እና ለረዥም ጊዜ የቆየ የደህንነት መዝገብ

ቦይንግ ውስጥ የሚሰራ እያንዳንዱ ሰራተኛ ለደህንነት ቃል ገብቶ ቀጣይነት ባለው በደህንነት ስልጠና እና በደህንነት ሒደቶች ውስጥ ያልፋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ